News Archives
Complete collection of news and updates from Kombolcha Polytechnic College
የኮሌጁ ሠራተኞች የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈፃፀማቸውን ገመገሙ::
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አሰልጣኝ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀማቸውን ገመገሙ። የኮሌጁ እቅድና በጀት ክትትል ባለሙያ አቶ ስለምን በ...
በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስትራቴጂ ላይ ለኮሌጁ ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::
አድሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስትራቴጂ ከተደራሽነት ይልቅ በጥራት ላይ ትኩረት የሚሰጥ ስትራቴጂ ነው!" ወ/ሮ ጦይባ አህመዲ መድ፦ ምክትል ዲንና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎ...
በምስራቅ አማራ ለሚገኙ የመምሪያዎች፤ የፖሊቴክኒክ ኮሌጆች ዲኖች፤ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው!
"በቴክኒክና ሙያ ዘርፉ የተሰማሩ አመራሮችና ባለሙያዎች የዘርፉ ምሰሶዎች በመሆናቸው በየጊዜው በአዳዲስ መመሪያዎችና አሠራሮች ላይ ጥልቅና የጠራ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማስቻል ለተሻለ ውጤት ወሳ...
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሰልጣኞች የሚሰሩ የድርጊታዊ ጥናትና ምርምር ንድፈ ሀሳብ /action research proposal/ ግምገማ ተካሄደ::
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሰልጣኞች የሚሰሩ የድርጊታዊ ጥናትና ምርምርንድፈ ሀሳብ /action research proposal/ ግምገማ ተካሄደ:: ...
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሳታላይት ማዕከል ለኮሌጁ ማኑፍክቸሪንግ አሰልጣኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ተጀመረ::
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሳታላይት ማዕከል ለኮሌጁ ማኑፍክቸሪንግ አሰልጣኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ተጀመረ:: ...
በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በየዓመቱ ህዳር 29 የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ቀን ለ20ኛ ጊዜ ተከበረ።
"ድሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ በዛሬው እለት ተፈጥሮ አሟልቶና አድሎት ውበትን በተላበሰው በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደማቅ ሁኔታ ተከበ...
በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ ሂደት ስር ለሚገኙ ዘርፍ አስተባባሪዎችና ድጋፍ ሰጭ አሰልጣኝ መምህራኖችን ኢንተርፕረነር ሽፕ እና ቢዝነስ ደቭሎፕመንት ሰርቪስ (BDS) ስልጠና ተሰጠ፡፡
በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ ሂደት ስር የሚገኙ ዘርፍ አስተባባሪዎችና ድጋፍ ሰጭ አሰልጣኝ መምህራኖችን በደሴ ከተማ ጎልዴን ጌት ሆ...
Kombolcha Polytechnic Adopts Industry-Aligned Training
Recognizing that classroom instruction alone is insufficient, Kombolcha Polytechnic College in Ethiopia has collaborated...
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የእውቅናና የማበረታቻ ምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ::
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስታ ሥራና ክህሎት ቢሮ አዘጋጅነት በተካሄደው አጠቃላይ የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀም ምዘና በ1ኛ ትውልድ ስር ከተመደቡ 24 ፖሊቴክ...
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ያለፉትን አምስት ዓመት አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ አምስት ዓመታት ስልታዊ እቅድ እያዘጋጀ ነው ::
የኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ራሱን የቻለ የስትራቴጂክ እቅድ ግብረ ሃይል በማቋቋም የቀጣይ አምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅቱን በይፋ ጀምሯል። የዚሁ ጥረት አካል የሆነው ግብረ ሃይሉ...
ኮሌጁ ዘርፈ ብዙ የኮሪዶር ልማት ተግባራርትን እያከናወነ ነው::
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ከእነዚህም ውስጥ ደረጃቸውን የጠበቁ ቢሮዎ...
Kombolcha Polytechnic College Sets Standard with ISO9001:2015 Quality Management System Certification
In a significant achievement, Kombolcha Polytechnic College has been awarded the Ethiopian Conformity Assessment Organiz...
Showing 12 of 31 news articles (Page 1 of 3)