News Archives
Complete collection of news and updates from Kombolcha Polytechnic College
Congratulations To Mr. Fiseha Sintayehu
Fiseha Sintayehu, a Manufacturing Sector trainer at Kombolcha Polytechnic College, featured on the Ethiopian Herald for ...
ኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና ያጠናቀቁ 943 አሰልጣኞች፤ ሠራተኞችና ሰልጣኞች ተመረቁ::
የኮምቦልቻ ሪጂዮፖሊታን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ወንድወሰን ልሳነወርቅ እንደተናገሩት የኢ.ኮደር ስልጠና ኢትዮጵያን በድጅታላይዜሽን ዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ የኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና...
ሦስተኛው ዙር ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልሞምድ የህይወት ክህሎት ስልጠና ተጣናቀቀ::
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለተከታታይ 12 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልሞምድ የህይወት ክህሎት ስልጠና በደማቅ ስነ-ስርዐት ተጠናቋል፡፡ በስልጠና ማጠናቀቂያ መርሃ ...
በክላስተር ኮሌጆች ደረጃ ሲካሄድ የሰነበተው የቴክኖሎጂ ክህሎት፤ የተግባር ጥናትና ምርምር ውድድር ተጠናቀቀ::
በክልልና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው የክህሎት፤ የጥናትና ምርምር፣ የቴክኖጂ ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም ውድድር ለመሳተፍ በየደረጃው በሚገኙ ፖሊቴክኒክ ኮሌጆችና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆ...
ብቃት ለወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና መሰጠት ጀመረ::
የኮምቦልቻ ራዲዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ ከኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባባር ብቃት ለወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ የህይወት ክህሎት ስልጠና በኮሌጁ ዋናው ግቢ መ...
የኮሌጁ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ለሴት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው::
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አሸካርካሪዎች ማዕከል ከኮምቦልቻ ሪጆ-ፖሊታን ከተማ አስተዳዳር መንገድ ትራንስፓርት ጽህፈት ቤት ከማህበራት ተመልምለው ለተላኩ ሴት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ስልጠና ...
የኮሌጁ የሥራ ቡድን መሪዎችና የዘርፍ አስተባባሪዎች በወይዘሮ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ
የኮምቦልቻፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ቡድን መሪዎች፤ የስልጠና እና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ አስተባባሪዎች ኮሌጁ የጀመረውን የISO9001:2015 የጥራት አስተዳዳር ስርዐት ለማሳካት ለውጡን ቀደ...
የኮሌጁ ስርዐተ-ዖታ ክበብና የእናት ማህበር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ::
በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስርዐተ-ዖታ ክበብ አባላትና የእናት ማህበር በመቀናጀት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ119ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማር...
Training has been conducted to College Management
As Kombolcha Polytechnic College embarks on the journey of implementing ISO 9001:2015, the importance of organizational ...
የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ
በያዝነው በጀት ዓመት በክልልና በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የቴክኖሎጂ፣ የክህሎት፣ የተግባር ጥናትና ምርምር ውድድር አሸናፊ ለመሆን በኮሌጅ ደረጃ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው:: የቅድመ...
Kombolcha Polytechnic College's EASTRIP Implementation Unit Empowers Women
A groundbreaking training forum was prepared for Kombolcha Polytechnic College's women staff, both instructors and auxil...
Embracing Digital Learning: A Revolution in Technical and Vocational Education and Training Sector
In today's digital age, access to information has become easier than ever before, revolutionizing the way we learn. Digi...
Showing 12 of 31 news articles (Page 2 of 3)